Formulaire de recherche
Nombre de résultats: 321
Trier par:
-
በኢትዮጵያ ወደ1 ሚሊዮን የሚጠጉ ስደተኞች በገንዘብ ድጋፍ እጥረት ምክንያት ለከፋችግር ይጋለጣሉ ሲሉ የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ (UNHCR)፣ የኢፌዴሪ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት (RRS) እናአጋሮች አስጠንቅቀዋል።
document- Télécharger Détails
- 192.55 KB
- Download Count: 76
እ.ኤ.አ. መጋቢት 20 ቀን የኢትዮጵያ መንግሥት የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት (RRS)፣ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ (UNHCR) እና ከ130 በላይ አጋሮች፣ የተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች፣ የመንግስት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች፣ ሀገር አቀፍ እና ዓለምአቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ ስደተኞች...Date de publication: 19 April 2024 (1 month ago)
Créé: 19 April 2024 (1 month ago)